17 ጆሮ አላቸው፥ ግን አይሰሙም፤ አፍንጫ አላቸው፥ ግን አያሸቱም፤ እጅ አላቸው፥ ግን አይዳስሱም፤ እግር አላቸው፥ ግን አይሄዱም፤ በጕሮሮአቸው አይናገሩም፥ እስትንፋስም በአፋቸው የለም።