መዝሙር 126:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከእነርሱ ዘንድ ምኞቱን የሚፈጽም ሰው ብፁዕ ነው፤ ጠላቶቹን በአደባባይ በተናገረ ጊዜ እርሱ አያፍርም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በእንባ የሚዘሩ፣ በእልልታ ያጭዳሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በዕንባ የሚዘሩ በእልልታ ይለቅማሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በእንባ የሚዘሩ የደስታ መዝሙር እየዘመሩ ይሰበሰባሉ። Ver Capítulo |