መዝሙር 126:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን፤ እኛም ደስ አለን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጌታ ለኛ ታላቅ ነገርን አደረገልን፥ ደስም አለን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በእርግጥም ብዙ ታላላቅ ነገሮችን አድርጎልናል፤ እጅግም ተደስተናል። Ver Capítulo |