መዝሙር 123:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በውኃ ባሰጠሙን ነበር ብዬ በተጠራጠርሁ ነበር፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ነፍሳችን የቅንጡዎች ስድብ፣ የትዕቢተኞችም ንቀት እጅግ በዝቶባታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የትምክሕተኞችን ሹፈትና የትዕቢተኞችን ንቀት ነፍሳችን እጅግ ጠገበች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በትዕቢተኞች ብዙ መዋረድ፥ በትምክሕተኞችም ብዙ መናቅ ደርሶብናል። Ver Capítulo |