መዝሙር 122:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ማረን፥ አቤቱ፥ ማረን፤ ስድብን እጅግ ጠግበናልና፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ኢየሩሳሌም እጅግ እንደ ተጠጋጋች፣ ከተማ ሆና ተሠርታለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ኢየሩሳሌምስ እርስ በርስዋ እንደ ተገጠገጠች ከተማ ተሠርታለች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ኢየሩሳሌም እርስ በርስዋ ተጠጋግታና ተጠናክራ የተሠራች ከተማ ናት። Ver Capítulo |