መዝሙር 121:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የኢየሩሳሌም ደኅንነትዋን፥ ተነጋገሩ። ስምህን ለሚወድዱ ደስታቸው ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ፀሓይ በቀን አያቃጥልህም፤ ጨረቃም በሌሊት ጕዳት አታመጣብህም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ፀሐይ በቀን አይመታህም፥ ጨረቃም በሌሊት እንዲሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ፀሐይ በቀን፥ ጨረቃም በሌሊት ጒዳት አያደርሱብህም። Ver Capítulo |