መዝሙር 121:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ኢየሩሳሌም ሆይ፥ እግሮቻችን በአደባባዮችሽ ቆሙ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከጌታ ዘንድ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ርዳታዬ የሚመጣው ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ ከእግዚአብሔር ነው። Ver Capítulo |