Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




መዝሙር 119:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 መኖ​ሪ​ያዬ የራቀ እኔ ወዮ​ልኝ፤ በዘ​ላን ድን​ኳ​ኖች አደ​ርሁ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ሥርዐትህን እጠብቅ ዘንድ፣ ምነው መንገዴ ጽኑ በሆነልኝ ኖሮ!

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ደንቦችህን ለመጠበቅ መንገዶቼ ምነው በቀኑ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ድንጋጌህን በመጠበቅ ታማኝ ለመሆን በብርቱ እመኛለሁ።

Ver Capítulo Copiar




መዝሙር 119:5
11 Referencias Cruzadas  

ከእ​ነ​ዚያ ወራት በኋላ ከእ​ስ​ራ​ኤል ቤት ጋር የም​ገ​ባው ቃል ኪዳን ይህ ነውና፥ ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፤ ሕጌን በል​ቡ​ና​ቸው አኖ​ራ​ለሁ፤ በል​ባ​ቸ​ውም እጽ​ፈ​ዋ​ለሁ፤ እኔም አም​ላክ እሆ​ና​ቸ​ዋ​ለሁ፤ እነ​ር​ሱም ሕዝብ ይሆ​ኑ​ኛል።


ጌታም ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ወደ ክርስቶስም ትዕግሥት ልባችንን ያቅናው።


የሰ​ላም አም​ላክ በኢ​የ​ሱስ ክር​ስ​ቶስ በኩል በፊቱ ደስ የሚ​ያ​ሰ​ኘ​ውን በእ​ና​ንተ እያ​ደ​ረገ ፈቃ​ዱን ታደ​ርጉ ዘንድ በመ​ል​ካም ሥራ ሁሉ ፍጹ​ማን ያድ​ር​ጋ​ችሁ፤ ለእ​ርሱ እስከ ዘለ​ዓ​ለም ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos