መዝሙር 118:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አለቆች ደግሞ ተቀምጠው እኔን አሙኝ፤ ባሪያህ ግን ፍርድህን ያሰላስል ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 እግዚአብሔር ይህን አድርጓል፤ ይህም ለዐይናችን ድንቅ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ይህች ከጌታ ዘንድ ሆነች፥ ለዓይናችንም ድንቅ ናት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ይህም የእግዚአብሔር ሥራ ነው፤ ለዐይኖቻችንም ድንቅ ነው። Ver Capítulo |