መዝሙር 118:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ትእዛዞችህን አነብባለሁ፤ ቃልህንም አልረሳም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የእግዚአብሔር ቀኝ እጅ ከፍ ከፍ አለች፤ የእግዚአብሔር ቀኝ እጅ ብርቱ ሥራ ሠራች።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የጌታ ቀኝ እጅ ከፍ ከፍ አደረገችኝ፥ የጌታ ቀኝ እጅ ኃይሉን አከናወነ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 የእግዚአብሔር ኀይል ከፍ ከፍ አለ፤ ኀይሉም ድል አድራጊ ነው። Ver Capítulo |