መዝሙር 118:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ፥ ከትእዛዝህ አታርቀኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ሕዝቦች ሁሉ ከበቡኝ፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ስም አስወግዳቸዋለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በጌታ ስም አጠፋኋቸው፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ብዙ ሕዝቦች ከበውኝ ነበር፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ኀይል ደመሰስኳቸው። Ver Capítulo |