28 አንተ አምላኬ ነህ፥ አመሰግንህማለሁ። አንተ አምላኬ ነህ፥ ከፍ ከፍም አደርግሃለሁ፤ ሰምተኸኛልና፥ አዳኜም ሆነኸኛልና አመሰግንሃለሁ።