መዝሙር 107:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በእግዚአብሔር ኀይልን እናደርጋለን፤ እርሱም የሚያስጨንቁንን ያዋርዳቸዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በተጨነቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እርሱም ከመከራቸው አዳናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በተጨነቁ ጊዜ ወደ ጌታ ጮኹ፥ ከመከራቸውም አዳናቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 በመከራቸው ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እርሱም ከጭንቀታቸው አዳናቸው። Ver Capítulo |