መዝሙር 106:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ይህን የሚጠብቅ ጥበበኛ ማን ነው? እግዚአብሔር ይቅር ባይ እንደ ሆነ ያውቃል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም43 እርሱ ብዙ ጊዜ ታደጋቸው፤ እነርሱ ግን ዐመፃን የሙጥኝ አሉ፤ በኀጢአታቸውም ተዋረዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ብዙ ጊዜ አዳናቸው፥ እነርሱ ግን በምክራቸው አስመረሩት፥ በስሕተታቸውም ተዋረዱ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 እግዚአብሔር ብዙ ጊዜ ሕዝቡን ታድጎአቸዋል፤ እነርሱ ግን በእርሱ ላይ ማመፅን መረጡ፤ ስለዚህ ኃጢአታቸው ለውድቀታቸው ምክንያት ሆነ። Ver Capítulo |