መዝሙር 105:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ጠላቶቻቸውም አሠቃዩአቸው፥ ከእጃቸውም በታች ተዋረዱ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ለባሪያው ለአብርሃም የሰጠውን፣ ቅዱስ የተስፋ ቃሉን አስቧልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ለአገልጋዩ ለአብርሃም የነገረውን ቅዱስ ቃሉን አስታውሶአልና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 ለአገልጋዩ ለአብርሃም የሰጠውን ቅዱስ ቃል ኪዳን አሰበ። Ver Capítulo |