መዝሙር 105:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ለጣዖቶቻቸውም ተገዙ፥ በደልም ሆነባቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ደግሞም በአገራቸው ያለውን በኵር ሁሉ፣ የኀይላቸውንም ሁሉ በኵራት መታ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 የአገራቸውንም በኩር ሁሉ፥ የጉልበታቸውን መጀመሪያ ሁሉ መታ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 የእያንዳንዱን ግብጻዊ ቤተሰብ የበኲር ልጅ ገደለ። Ver Capítulo |