መዝሙር 105:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በሥራቸውም አነሣሱት ቸነፈርም በላያቸው በዛ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ውሃቸውን ወደ ደም ለወጠ፤ ዓሦቻቸውንም ፈጀ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ውኃቸውን ወደ ደም ለወጠ፥ ዓሦቻቸውንም ገደለ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 የወንዞቻቸውንም ውሃ ወደ ደም ለወጠ፤ ዓሣዎቻቸውንም ሁሉ ገደለ። Ver Capítulo |