መዝሙር 105:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ዘራቸውንም በአሕዛብ መካከል ይጥል ዘንድ፥ በየሀገሩም ይበትናቸው ዘንድ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 እነርሱም ታምራታዊ ምልክቶችን በመካከላቸው፣ ድንቅ ነገሮቹንም በካም ምድር አደረጉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ተኣምራቱን በላያቸው ድንቁንም በካም አገር አደረጉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 እነርሱ በግብጽ ምድር የእግዚአብሔርን ድንቅ ነገሮችና ተአምራትን አደረጉ። Ver Capítulo |