መዝሙር 105:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሣርንም በሚበላ በበሬ ምሳሌ ክብራቸውን ለወጡ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ንጉሥ ልኮ አስፈታው፤ የሕዝቦችም ገዥ ነጻ አወጣው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ንጉሥ ላከና ፈታው፥ የአሕዛብም አለቃ አስፈታው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ከዚያ በኋላ የግብጽ ንጉሥ ዮሴፍን ነጻ አደረገው። Ver Capítulo |