መዝሙር 104:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ወይናቸውንና በለሳቸውን መታ፥ የሀገራቸውንም ዛፍ ሁሉ ሰበረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 በሕይወት ሳለሁ ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ፤ ቆሜ እስከ ሄድሁ ድረስም አምላኬን እወድሳለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በሕይወቴ ሳለሁ ለጌታ እቀኛለሁ፥ ለአምላኬም በምኖርበት ዘመን ሁሉ እዘምራለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 በሕይወት ዘመኔ ሁሉ ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ፤ በሕይወትም እስካለሁ ድረስ ለአምላኬ የምስጋና መዝሙር አቀርባለሁ። Ver Capítulo |