መዝሙር 103:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ፀሐይ ስትወጣ ይገባሉ፥ በየዋሻቸውም ይውላሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 እናንተ በግዛቱ ሁሉ የምትኖሩ፣ ፍጥረቱ ሁሉ፣ እግዚአብሔርን ባርኩ። ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ፍጥረቶቹ ሁሉ በግዛቱ ስፍራ ሁሉ፥ ጌታን ባርኩ። ነፍሴ ሆይ፥ ጌታን ባርኪ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 በግዛቱ ሁሉ የምትገኙ ፍጥረቶቹ እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ነፍሴ ሆይ! እግዚአብሔርን አመስግኚ! Ver Capítulo |