ምሳሌ 8:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ጥበብን ስሙ፥ ጠቢባንም ሁኑ፥ ቸልም አትበሉት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ምክሬን አድምጡ፤ ጥበበኞች ሁኑ፤ ቸልም አትበሉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ትምህርቴን ስሙ፥ ጠቢባንም ሁኑ፥ ቸል አትበሉትም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 የምትማሩትን አስተውሉ፤ ብልኆች ሁኑ፤ ቸልም አትበሉት። Ver Capítulo |