ምሳሌ 6:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለዐይንህ እንቅልፍን፥ ለሽፋሽፍቶችህም ሸለብታን አትስጥ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ዐይኖችህ እንቅልፍ አይያዛቸው፣ ሽፋሽፍቶችህም አያንጐላጁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለዓይንህ እንቅልፍን ለሽፋሽፍቶችህም እንጉልቻን አትስጥ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ይህንን ሳታደርግ አትተኛ፤ በዐይንህም እንቅልፍ አይዙር። Ver Capítulo |