ምሳሌ 4:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል፤ እግርህንም ከመጥፎ መንገድ መልስ። እግዚአብሔር የቀኝ መንገዶችን ያውቃልና፥ የግራ መንገዶች ግን ጠማሞች ናቸው። እርሱም መሄጃህን የቀና ያደርጋል፥ አካሄድህንም በሰላም ያሳምራል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ወደ ቀኝ ወደ ግራ አትበል፤ እግርህን ከክፉ ጠብቅ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል፥ እግርህንም ከክፉ መልስ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 አቅጣጫህን ወደ ቀኝ ወይም ወደ ግራ አታድርግ፤ ወደ ክፉ ነገር ከመሄድ እግርህን መልስ። Ver Capítulo |