ምሳሌ 4:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ለእግርህ ቀና መሄጃ ሥራ፥ መንገዶችህንም አቅና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የእግርህን ጐዳና አስተካክል፤ የጸናውን መንገድ ብቻ ያዝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የእግርህን መንገድ አቅና፥ አካሄድህም ሁሉ ይጽና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እግሮችህ በቀና መንገድ ላይ ይራመዱ። መንገድህም ሁሉ ይቃናልሃል። Ver Capítulo |