ምሳሌ 4:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በክፉዎች መንገድ አትሂድ፥ በክፉ ሰዎችም ጎዳና አትቅና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ወደ ኃጥኣን ጐዳና እግርህን አታንሣ፤ በክፉ ሰዎች መንገድ አትሂድ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በክፉዎች መንገድ አትግባ፥ በመጥፎ ሰዎችም ጎዳና አትሂድ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ክፉ ሰዎች በሚሄዱበት መንገድ አትሂድ፤ ምሳሌነታቸውንም አትከተል። Ver Capítulo |