ምሳሌ 24:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እኔ ከሰው ሁሉ ይልቅ ሰነፍ ነኝና፥ የሰውም ማስተዋል በእኔ ላይ አልነበረምና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 “በእኔ ላይ እንደ ሠራብኝ እሠራለታለሁ፤ ስለ አድራጎቱም የእጁን እመልስለታለሁ” አትበል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እንዳደረገብኝ እንዲሁ አደርግበታለሁ፥ እንደ ሥራውም እበቀለዋለሁ አትበል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 “ሰው ክፉ ነገር በሚያደርግብኝ መጠን እኔም ክፉ ነገር አደርግበታለሁ! የበቀል ብድራቴንም እመልሳለሁ!” አትበል። Ver Capítulo |