ምሳሌ 24:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በአሞሮች ጫጩት የማይበላ እስኪሆን ድረስ፥ እንደ እሳት ነበልባል ታቃጥላለች። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 በደጅ ያለውን ሥራህን ፈጽም፤ ዕርሻህን አዘጋጅ፤ ከዚያም በኋላ ቤትህን ሥራ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ሥራህን በውጭ አሰናዳ፥ ለራስህ በእርሻ ውስጥ አዘጋጀው፥ ከዚያም በኋላ ቤትህን ሥራ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 በመጀመሪያ በርስትህ ላይ ለኑሮህ የሚያስፈልግህን ሁሉ አደራጅ፤ ከዚያ በኋላ ቤት ሥራ። Ver Capítulo |