ምሳሌ 23:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ዐይኖችህ ጋለሞታዎችን ያያሉ፥ ያንጊዜም አፍህ ጠማማ ነገርን ይናገራል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ዐይኖችህ እንግዳ ነገር ያያሉ፤ አእምሮህም ይቀባዥራል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ዐይኖችህ ልዩ ነገሮችን ያያሉ፥ ልብህም ጠማማ ነገርን ይናገራል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ዐይንህ ብዥ ብዥ ስለሚልብህ አዳዲስ ነገሮችን የምታይ ይመስልሃል፤ በትክክል ማሰብም ሆነ መናገር አትችልም። Ver Capítulo |