ምሳሌ 23:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በመጨረሻም እባብ እንደ ነደፈው፥ የእፉኝትም መርዝ እንደ ተሰራጨበት ትዘረጋለህ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 በመጨረሻው እንደ እባብ ይነድፋል፤ እንደ እፉኝትም መርዙን ይረጫል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 በኋላ እንደ እባብ ይነድፋል፥ እንደ እፉኝትም መርዙን ያሰራጫል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 በመጨረሻ እንደ እባብ ይነድፍሃል፤ እንደ እፉኝትም መርዙን ይረጭብሃል፤ Ver Capítulo |