ምሳሌ 23:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ብትሳሳ ግን ምግቡን አትውደድ እርሱ የሐሰት እንጀራ ነውና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የርሱ ጣፋጭ መብል አያስጐምጅህ፤ ምግቡ አታላይ ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጣፋጩ መብል አይመርህ የሐሰት እንጀራ ነውና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ምናልባት ሊታዘብህ ስለሚችል የሚያቀርብልህን መልካም ምግብ ተስገብግበህ አትብላ። Ver Capítulo |