ምሳሌ 22:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 አባቶችህ የሠሩትን የቀድሞውን ድንበር አታፍርስ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 የቀድሞ አባቶችህ ያስቀመጡትን፣ የጥንቱን የወሰን ምልክት አታፋልስ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 አባቶችህ የሠሩትን የቀድሞውን የድንበር ምልክት አታፋልስ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 የቀድሞ አባቶችህ ያኖሩትን የወሰን ምልክት አትለውጥ። Ver Capítulo |