ምሳሌ 22:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ባለ ጠጋና ድሃ በአንድነት ተገናኙ፤ ሁለቱንም እግዚአብሔር ፈጠራቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ባለጠጋና ድኻ የሚጋሩት ነገር፣ እግዚአብሔር የሁላቸውም ፈጣሪ መሆኑ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሀብታምና ድሀ ይገናኛሉ፥ ሁለቱንም የፈጠራቸው ጌታ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ሀብታምንም ሆነ ድኻን የፈጠራቸው እግዚአብሔር ስለ ሆነ ሁለቱም በዚህ አንድ ናቸው። Ver Capítulo |