ምሳሌ 21:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ጠቢብ የጸናች ከተማን ይገባባታል፥ ክፉዎች የሚተማመኑበትንም ኀይል ያፈርሳል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ጠቢብ የኀያላንን ከተማ ቅጥር ጥሶ ይገባል፤ መታመኛ ምሽጋቸውንም ያፈርሳል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጠቢብ የኃያላንን ከተማ ይገባባታል፥ የሚታመኑበትንም ኃይል ያፈርሳል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ብልኅ የጦር መሪ በብርቱ ሠራዊት የተጠበቀውን ከተማ ድል አድርጎ ይይዛል፤ የተማመኑባቸውንም ምሽጎች ያፈራርሳል። Ver Capítulo |