ምሳሌ 21:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ደስታን የሚወድድ ድሃን ይሆናል፥ የወይን ጠጅንና ዘይትን የሚወድድም ባለጠጋ አይሆንም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ቅንጦትን የሚወድድ ይደኸያል፤ የወይን ጠጅና ዘይት የሚወድድም ባለጠጋ አይሆንም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ተድላ የሚወድድ ድሀ ይሆናል፥ የወይን ጠጅንና ዘይትንም የሚወድድ ሀብታም አይሆንም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ቅንጦትን የሚወድ ሰው ይደኸያል፤ የወይን ጠጅንና ቅባትን የሚወድድ ሰው ምንጊዜም አይበለጽግም። Ver Capítulo |