ምሳሌ 2:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መንገዳቸው ጐጻጕጽ፥ አካሄዳቸው ጠማማ ለሆኑ ወዮላቸው! Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 መንገዳቸው ጠማማ፣ በአካሄዳቸው ጠመዝማዞች ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 መንገዳቸውን የሚጠመዝዙ አካሄዳቸውንም የሚያጣምሙ ናቸው፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እነርሱ እምነት የማይጣልባቸውና ጠማሞች ናቸው። Ver Capítulo |