ምሳሌ 18:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አላዋቂን ከንፈሮቹ ወደ ክፉ ያደርሱታል፥ የችኩል አፍም ሞትን ይጠራል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የሞኝ ከንፈር ጠብ ያመጣበታል፤ አፉም በትር ይጋብዛል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የሰነፍ ከንፈር በጥል ውስጥ ትገባለች፥ አፉም በትርን ትጠራለች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የሞኝ ንግግር ጠብን ያነሣሣል፤ ልፍለፋውም በትርን ይጋብዛል። Ver Capítulo |