ምሳሌ 16:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በሥራ ዐዋቂ የሆነ መልካም ነገርን ያገኛል፤ በእግዚአብሔርም የታመነ ብፁዕ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ምክርን የሚሰማ ይለመልማል፤ በእግዚአብሔርም የሚታመን ብፁዕ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ቃልን የሚያዳምጥ መልካም ነገርን ያገኛል፥ በጌታ የታመነ ምስጉን ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ለሚሰጠው ምክር ትኲረትን የሚሰጥ ይበለጽጋል፤ በእግዚአብሔርም የሚተማመን የተባረከ ነው። Ver Capítulo |