ምሳሌ 15:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ክፉ ሰው ግን ምክርን አይሰማትም፤ ለማኅበሩም መልካምና መጥፎ ነው የሚለው የለም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ሰው ተገቢ መልስ በመስጠት ደስታን ያገኛል፤ በወቅቱም የተሰጠ ቃል ምንኛ መልካም ነው! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሰው በአፉ መልስ ደስ ይለዋል፥ ቃልም በጊዜው ምንኛ መልካም ነው! Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ተገቢውን ቃል በተገቢው ቦታ መናገር እጅግ ያስደስታል። Ver Capítulo |