ምሳሌ 12:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ታካች ሰው አድኖ አይዝም። ንጹሕ ሰው ግን ክቡር ሀብት ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ሰነፍ ዐድኖ ያመጣውን እንኳ አይጠብስም፤ ትጉህ ሰው ግን ለንብረቱ ዋጋ ይሰጣል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ታካች ሰው አደን ምንም አያድንም፥ ለሰው የከበረ ሀብት ትጋት ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ሰነፍ ከሆንክ የምትመኘውን ማግኘት አትችልም፤ በትጋት ከሠራህ ግን ትበለጽጋለህ። Ver Capítulo |