ምሳሌ 11:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የወርቅ ቀለበት በእርያ አፍንጫ እንደ ሆነ፥ የክፉ ሴትም ውበትWa እንዲሁ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 በዕሪያ አፍንጫ ላይ እንደ ተሰካ የወርቅ ቀለበት፣ ማስተዋል የጐደላት ቈንጆ ሴት እንዲሁ ናት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በዐሣማ አፍንጫ ላይ የወርቅ ቀለበት፥ ከጥበብ የተለየች ቆንጆ ሴት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ማስተዋል የጐደላት ቈንጆ ሴት፥ ውበትዋ በዐሣማ አፍንጫ ላይ እንደሚገኝ የወርቅ ጒትቻ ነው። Ver Capítulo |