ፊልጵስዩስ 3:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ነገር ግን በደረስንበት ሥራ በአንድነት እንበርታ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ሆኖም በደረስንበት በዚያ እንመላለስ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሆኖም በደረስንበት በዚያ እንመላለስ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ያም ሆነ ይህ እስከ አሁን ከደረስንበት መንፈሳዊ ሕይወት ጋር ተመጣጣኝ ይሁን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ሆኖም በደረስንበት በዚያ እንመላለስ። Ver Capítulo |