ዘኍል 34:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ምድሪቱንም ርስት አድርገው የሚያካፍሏቸው ከየነገዱ አንድ አንድ አለቃ ይወስዳሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ምድሪቱን በማከፋፈሉ እንዲረዱም ከየነገዱ አንዳንድ መሪ ውሰዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ምድሪቱንም ርስት አድርገው ለመከፋፈል ከየነገዱ አንድ አንድ አለቃ ትወስዳላችሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ምድሪቱን ለማከፋፈል ይረዱ ዘንድ ከየነገዱ አንድ አንድ መሪ ውሰድ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ምድሪቱንም ርስት አድርገው ይከፍሉ ዘንድ ከየነገዱ አንድ አንድ አለቃ ትወስዳላችሁ። Ver Capítulo |