ዘኍል 33:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ከመቄላትም ተጕዘው በሳፋር ሰፈሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ከቀሄላታ ተነሥተው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከቀሄላታም ተጉዘው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከቀሄላታ ተነሥተው በመጓዝ በሼፈር ተራራ ሰፈሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ከቀሄላታም ተጕዘው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ። Ver Capítulo |