Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘኍል 31:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

43 የማ​ኅ​በሩ ድርሻ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አም​ስት መቶ በጎች፥

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

43 የማኅበረ ሰቡ ድርሻ ይህ ነበር፤ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺሕ ዐምስት መቶ በግ፣

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

43 የማኅበሩ ድርሻ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ በጎች፥

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

43 ይኸውም ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ በጎች፥

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

43 የማኅበሩ ድርሻ ሦስት መቶ ሠላሳ ስባት ሺህ አምስት መቶ በጎች፥

Ver Capítulo Copiar




ዘኍል 31:43
2 Referencias Cruzadas  

ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እኩ​ሌ​ታም፥ ወደ ሰልፍ ከወ​ጡት ወን​ዶች ላይ ሙሴ የለ​የው፥


ሠላሳ ስድ​ስት ሺህ በሬ​ዎች፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos