ዘኍል 31:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ከበጎችም የእግዚአብሔር ግብር ስድስት መቶ ሰባ አምስት ነበረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ከእነዚህም በጎችና ፍየሎች ለእግዚአብሔር የተሰጠ ግብር ስድስት መቶ ሰባ ዐምስት ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ከበጎችም የጌታ ግብር ስድስት መቶ ሰባ አምስት ነበረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ከእነዚህም ስድስት መቶ ሰባ አምስቱ ለእግዚአብሔር መባ ሆነው የተሰጡ ነበሩ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ከበጎችም የእግዚአብሔር ግብር ስድስት መቶ ሰባ አምስት ነበረ። Ver Capítulo |