ዘኍል 29:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 “ስምንተኛውም ቀን የተቀደሰ በዓል ይሁንላችሁ፤ የተግባርን ሥራ ሁሉ አትሥሩበት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 “ ‘በስምንተኛው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ አድርጉ፤ የዘወትር ሥራም አትሥሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 “በስምንተኛውም ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይኑራችሁ፤ የጉልበት ሥራ ሁሉ አትሥሩበት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 “በስምንተኛው ቀን በአንድነት ለማምለክ ትሰበሰባላችሁ፤ በዚያም ቀን ምንም ሥራ አትሠሩም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 በስምንተኛውም ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይሁንላችሁ፤ የተግባርን ሥራ ሁሉ አትሥሩበት። Ver Capítulo |