ዘኍል 26:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ከሲማኤር የሲማኤራውያን ወገን፥ ከኦፌር የኦፌራውያን ወገን። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 የሱቱላ ዘሮች እነዚህ ነበሩ፤ በዔዴን በኩል፣ የዔዴናውያን ጐሣ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 እነዚህ የሱቱላ ልጆች ናቸው፤ ከዔዴን የዔዴናውያን ወገን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 የሱቱላ ልጅ፦ ዔራንና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 እነዚህ የሱቱላ ልጆች ናቸው፤ ከዔዴን የዔዴናውያን ወገን። Ver Capítulo |