ዘኍል 18:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በእስራኤል ልጆች ዘንድ የተከለከለው ሁሉ ለአንተ ይሆናል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 “ለእግዚአብሔር ፈጽሞ የተሰጠ በእስራኤል ያለ ማንኛውም ነገር ሁሉ የአንተ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በእስራኤል ዘንድ እርም የሆነው ሁሉ ለአንተ ይሆናል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 “በእስራኤል ውስጥ ሙሉ በሙሉ ለእኔ የተለየ ነገር ሁሉ ለእናንተ ይሆናል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በእስራኤል ዘንድ እርም የሆነው ሁሉ ለአንተ ይሆናል። ከሰው ወይም ከእንስሳ ቢሆን፥ Ver Capítulo |