ዘኍል 16:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እነዚህ ሰዎች ሰው እንደሚሞት ቢሞቱ፥ ወይም መቅሠፍታቸው እንደ ሰው ሁሉ መቅሠፍት ቢሆን እግዚአብሔር አልላከኝም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 እነዚህ ሰዎች እንደ ማንኛውም ሰው አሟሟት የሚሞቱ ቢሆኑና በሌሎች ሰዎች ላይ የሚደርሰው ብቻ የሚደርስባቸው ከሆነ፣ እኔን እግዚአብሔር አልላከኝም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እነዚህ ሰዎች በተፈጥሮ ሰው እንደሚሞተው ቢሞቱ፥ ወይም ሰው ሁሉ እንደሚቀበለው የዕጣ ክፍሉ የሚቀበሉ ቢሆን እኔን ጌታ አልላከኝም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 እነዚህ ሰዎች ከእግዚአብሔር ቅጣት ሳይደርስባቸው እንደማንኛውም ሰው ከሞቱ፥ እኔን እግዚአብሔር አላከኝም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 እነዚህ ሰዎች ሰው እንደሚሞት ቢሞቱ፥ ወይም እንደ ሰው ሁሉ ቢቀሠፉ እግዚአብሔር አልላከኝም። Ver Capítulo |